Sunday 31 March 2013

Harás Borus Biyti Te enya Oromiyaa, Umman ni Keenya Oromoo, Ka ayyoon Keenyas Bilis ummaa dha! (Ibsa In fo Desk ABO)



abo

Qabsoon bilisummaa Oromoo ABOdhaan hogganamu waggoota afurtamman dabran gargaarsa tokkoon maleetti fi duula diinota qabsoo kana dhabamsiisuuf irratti faraqaan bobba’an lakkoobsaan hedduu fi dandeetti guddaa qaban irra aanee hundee sabboonummaa hin buqqaane gad dhaabuu danda’ee jira. Hundeen sabboonummaa kunis Oromummaa fi hawwii (aspiration) bilisummaa Oromiyaa ti. Har’a barri itti Oromoodhaan ati Oromoo dha, biyti tee Oromiyaa dha jedhanii barsiisan dabarteetti. Akkasumas faallaa kanaan afaan alagaa tahanii Oromootti gadi bahuun, ati Itoophiyaawii dha, biyti tees Itoophiyaa dha jechuun kan qabsoo Oromoo dura dhaabbatanii maqaa Oromoo dhawatuun lallaban deddeebi’anii mul’atan illee mul’atni isaanii fudhatama hin arganne; har’as fudhatama hin qabaatu.

ኢህአዴግን “አድርባይ” አመራሮች አስግተውታል


አባላት “አድርባይነት የመመልመያ መስፈርት ነው” አሉ!!

eprdf 9th meeting


ኢህአዴግ አመራሮቹን “አድርባይነት የተጠናወታቸው” ሲል ፈረጀ። የከፍተኛ አመራሮች የግምገማ ውጤት የሆነውን ፍረጃ የሰሙ “የኢህአዴግ አባል ለመሆን አንዱና ዋናው መስፈርት አድርባይነት ነው” በማለት አድርባይነትን የፈጠረውና ያስፋፋው ራሱ ኢህአዴግ፣ በተለይም ህወሃት እንደሆነ አመለከቱ።
በባህር ዳሩ የኢህአዴግ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ የነበረ ጋዜጠኛ በምሥጢር የላከው ዜና “አድርባይነት” ኢህአዴግን በሚፈታተን ደረጃ መስፋፋቱ መገለጹ አብዛኞችን የድርጅቱን አባላትን አስገርሟል።
ኢህአዴግን የፈጠረውና ከላይ ሆኖ የሚመራው ህወሃት “ነጻ” አመለካከት የማይወድ፣ የነጻ አስተሳሰብ ባህል የሌለው፣ ራሳቸውን የቻሉ ድርጅቶችን፣ ፓርቲዎችንና ማህበራትን አጥብቆ የሚጠላ፣ ሁሉም ለሱ እያጎበደዱ በሚሰፈርላቸው ቀለብ እንዲኖሩ ሌት ከቀን የሚሰራ መሆኑ እየታወቀ ማንን? ለምንና እንዴት አድርባይ በሚል እንደሚፈርጅ አብዛኞች ግራ መጋባታቸውን የደረሰን ዜና ያመለክታል።

ስለ አባይ ግድብ “አድርባይ” እንሁን?

cant keep quiet


ሰሞኑን ኢህአዴግ ጉባኤውን ሲጨርስ “አድርባይነት አሰጋኝ” ብሎናል። አባላቶቼ አድርባይ ሆነዋልና በዚህ ከቀጠልኩ እሰምጣለሁ የሚል ስጋት እንዳለበትም አስታውቆናል። ከፍርሃቻው ብዛት የተነሳ አድርባይነትን ለመዋጋትና “መድረክ ላይ ለመጥለፍ” በቁርጠኛነት እንታገላለን ብለው አቋማቸውን ነግረውናል። የሚገርመው ግን አድርባይነትን የፈጠረና ያነገሰው ራሱ ኢህአዴግ መሆኑን መዘንጋቱ ነው።
ኢህአዴግ አድርባይ ሚዲያዎች አሉት። አድርባይ ባለሃብቶች አሉት። ኢህአዴግ አድርባይ የኔቢጤዎች አሉት። ኢህአዴግ አድርባይና የማደናገሪያ ፕሮጀክቶች አሉት። ኢህአዴግ አድርባይ ድርጅቶች እንጂ ነጻ ድርጅቶች የሉትም። ኢህአዴግ አድርባይ ባለስልጣናት እንጂ ነጻ አመራሮች የሉትም። ሁሉም አድርባዮች ተጠሪነታቸው ለህወሃት ስለሆነ ተጠያቂውም ራሱ የኢህአዴግ ሾፌር ህወሃት እንጂ ሌሎች ሊሆኑ አይገባም። “ፈጣሪያቸው” የሚገመግማቸው፣ እነሱም አምነው የሚገመገሙት ታማኝ አድርባይ ስለሆኑ ብቻ ነው።

Harás Borus Biyti Teenya Oromiyaa, Ummanni Keenya Oromoo, Kaayyoon Keenyas Bilisummaa dha!



Qabsoon bilisummaa Oromoo ABOdhaan hogganamu waggoota afurtamman dabran gargaarsa tokkoon maleetti fi duula diinota qabsoo kana dhabamsiisuuf irratti faraqaan bobba’an lakkoobsaan hedduu fi dandeetti guddaa qaban irra aanee hundee sabboonummaa hin buqqaane gad dhaabuu danda’ee jira. Hundeen sabboonummaa kunis Oromummaa fi hawwii (aspiration) bilisummaa Oromiyaa ti. Har’a barri itti Oromoodhaan ati Oromoo dha, biyti tee Oromiyaa dha jedhanii barsiisan dabarteetti. Akkasumas faallaa kanaan afaan alagaa tahanii Oromootti gadi bahuun, ati Itoophiyaawii dha,

EPRDF’s ethnic policy imperils the goal of AU


by Robele Ababya, 31 March 2013

Unity of Ethiopia is paramount
The EPRDF regime is killing, arbitrarily arresting and encouraging ethnic cleansing; therefore an all-inclusive struggle inethiopian national flag, Unity of Ethiopia is paramount self-defense is morally and legally justified. The Amharas and Oromos are the main victims of such heinous crimes and must rely on their combined overwhelming majority and join other progressive democratic forces in order to dislodge the TPLF minority warlords from power and save Ethiopia from disintegration. In this regard, the call for justice, freedom and democracy is irresistible!

Prisoners of conscience in Ethiopia: By Birtukan Mideksa


Al Jazeera

Birtukan Mideksa is a fellow at Harvard University’s WEB Du Bois Institute for African and African American Research and a former prisoner of conscience in Ethiopia.
Birtukan Mideksa a prisoner of conscience now a Reagan-Fascell Democracy Fellow
Birtukan Mideksa
Although Ethiopia has its first new prime minister in 17 years – so far, the government has failed to right a long history of wrongs. With prisoners of conscience still languishing in its prisons, Ethiopia must receive the clear message – especially from allies like the United States – that continued human rights violations will not be tolerated.
My journey to become a political prisoner in Ethiopia began as a federal judge fighting to uphold the rule of law. Despite institutional challenges and even death threats, I hoped to use constitutional principles to ensure respect for basic rights.

Saturday 30 March 2013

የመንግስት ባለስልጣናት እያስፈራሩዋቸው መሆኑን በፍኖተሰላም ከተማ ሜዳ ላይ ወድቀው የሚገኙት ተፈናቃዮች ተናገሩ

መጋቢት ፳  (ሃያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም 
Ethiopian Satellite Television (ESAT)ኢሳት ዜና:-ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በምእራብ ጎጃም ዞን በፍኖተሰላም ከተማ ሜዳ ላይ ወድቀው የሚገኙት አማራ ተወላጅ አርሶደአሮች ከክልሉ ዋና ከተማ እና ከዞኑ የተውጣጡ ባለስልጣናት ዛሬ ሰብስበው ያነጋገሩን ቢሆንም ፣ ተስፋ የሚያስቆርጥ መልስ ሰጥተውናል በማለት ለኢሳት ተናግረዋል።
አርሶአደሮቹ እንደሚሉት ባለስልጣናቱ ከተማውን ለቀው ወደ ወረዳቸው እንዲሄዱ፣ የተቀሙትን ሀብትና ንብረት በተመለከተ ጥያቄ ሲያቀርቡም ” ቀድሞ ማን ሂዱ አላችሁ አናውቅም” ብለው እንደመለሱላቸው ተናግረዋል።
ያለምንም መጠለያ 2 ሺ አባወራ ሜዳ ላይ ተጥሎ እንደሚገኝ የተናገሩት ተፈናቃዮች፣ ከንጽህና ጉድለት ጋር በተያያዘ በሽታ ተነስቶ ህጻናትና ሴቶች ሊያልቁ ይችላሉ በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል። ተፈናቃዮች ምግብ እየቀረበላቸው መሆኑን ተናግረዋል፣ ምግቡን የሚያቀርብላቸው ግን ቀይ መስቀል ይሁን መንግስት አላወቁም።

አዜብ መስፍንና የቼኮሌቱ ታሪከ


Click here for PDF

ሰለሞን ታረቀኝ
ድሮ ነው አሉ፤ አንዲት በናዝሬት ትምህርት ቤት ትማር የነበረች ተማሪ ጥርሷን ጣፋጭ ጨርሶት ነበርና ወላጆቿ በፍጹም ቼኮላት እንዳትበላ ያስጠነቅቋታል፤ ከዚያም አንድ ቀን አንዲትAzeb Mesfin for refusing to leave the palace. ጓደኛዋ ቼኮሌት አምጥታ ኖሮ በእረፍት ሰዓታቸው ጓደኛዋ የሰጠቻትን ጥቂት ቼኮሌት ታናሽ ወንድሟ እንዳያሳብቅባት ተደብቃ ስትበላ ያ ከውካዋ ወንድሟ ድንገት ቢደርስባት እጅዋ ላይ የቀረውን በድንጋጤ ወደ አፍዋ አስግብታ ቁልቁል መስደድ፤ ወንድምየውም ቼኮሌት እንድትሰጠው ቢጠይቃት እንዳለቀባት ትነግረዋለች። እሱም ይናደድና አሳብቃለሁ ብሎ ያስፈራራታል። ከዚያም ከትምህርት ቤት ወጥተው ቤታቸው እንደደርሱ ወንድሟን ለመቅደም ብላ ማንም ሳይጠይቃት፥ እማዬ፥ እማዬ እኔ እኮ ዛሬ ቼኮሌት አልበላሁም አለች ይባላል።
ቀየድሞዋ ቀዳማዊትም እንዲሁ ቀደም ቀደም ብላ ሳትጠየቅ ተክለፍልፋ ለሁለተኛ ጊዜ ባሌ የ፮ ሺህ ብር የወር ደመወዝተኛ፥ ከዚህም ተቆራርጦ ፬ ሺህ ብር ያገኝ ነበር ስትል አበሰረችን። የቼኮሌቱ አይነት መሆኑ ነው።

ሳዑዲና ዓባይ ምን አገናኛቸው?


ሳዑዲና ዓባይ ምን አገናኛቸው?

Source:-  Fitih le Ethiopia
ሳዑዲ ዓረቢያንና አፍሪካን (ዓባይን) የከፈለውን ቀይ ባህርን ስናስብ እንዴት ሳዑዲ ዓረቢያ ከዓባይ ጋር ልትያያዝ የምትችለው ብለን ላናስብ እንችላለን፡፡ ምንም ዓይነት መቀራረብም ሆነ ጉርብትና የላቸውም፡፡ የሰውየውን መልዕክት አዘል ንግግር ስናስብ ደግሞ ሳዑዲ ዓረቢያ ለግብፅና ለሱዳን ጠበቃ ለመቆም የተናገረችው ሊመስለን ይችላል፡፡ ይህንንም ከተለያዩ መላምቶችና ምክንያቶች ብለን ከምናስባቸው ጉዳዮች እየተነሳን ልናትት እንችላለን፡፡Abay fallsሆኖም ግን የዓባይ ውኃ ፖለቲካን ጠለቅ ብለን ስንመረምር የምናገኘው እውነት ሳዑዲ ዓረቢያ በአንድም በሌላም መልኩ በዓባይ ውኃ ፖለቲካ ውስጥ እጇን ለማስገባት መፈለጓን እንረዳለን፡፡ ይህንም ከኢትዮጵያው ባሮ (ጋምቤላ) በተከዜ አትባራ (ፖርት ሱዳን) እስከ ቶሽካ ፕሮጀክቶች እንደሚከተለው እንቃኛለን፡፡

“እያንጓለለ” የአዜብ ኮሜዲ


“እያንጓለለ” የአዜብ ኮሜዲ

ከቴድሮስ ሐይሌ (TADYHA@GMAIL.COM)
“መለስ ወደዚህ ዓለም ጭንቅላቱን ይዞ ለዝህች አገር ለዚህች ምድር የሚጠቅም ሃሰብ አመነጨ ለግሌ ለቤተሰቦቼ ሳይል አንድ ቀን ለራሱ ሳይሆን መንግስት በሚሰጠው ደመወዝ በፔሮል የሚከፈል መሪ በዓለም ላይ መለስ ብቻ ነው።” አዜብ መስፍን
የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ዝናው ገኖ የነበረው የቀድሞው መንግስት ተራ ወታደር የነበረው ታምራት ገለታ የተባለ አባይ ጠንቋይ ሴት ወንዱን መሃይም ምሁሩን ብቻ ከተራውAzeb Mesfin, the wife of Meles Zenawi ዜጋ እስከዘመኑ ባለስልጣናት ሲያሰግድ ለቃልቻ ጣዖቱ ግብር ሲያስገባ የበረታ መንፈሳዊ ሃይል የተቀዳጀ እንደሆነ በአንድ ግዜ በተለያየ ቦታ እንደሚገለጽ ለተማጠነው ሃብት ጤና ትዳር እንደሚሰጥ በመስበክ ብዙ የዋሃንን አሳምኖ እስከ መመለክ ደርሶ የእግሩን እጣቢ እነደ ጠበል ሲያስጠጣ የነሆለሉለትን ሃብታሞች መድሃኒት በማጠጣት ገድሎ ሃብታቸውን የወረሰበትን የዩንቨርስቲ ምሩቃንን ሳየቀር ሳር እያስጎዘጎዘ ቡና እያስወቀጠ ይካደም የነበረበትን ሞራል አልባ የእውነት ድራማ በፍርድ መቋጫ እስካገኘበት ድረስ ያለውን የግለሰቡን የአጭበርባሪ ጥንቆላ ተውኔት ያንድ ወቅት መነጋገሪ ሆኖ የድርጊቱ ሰለባዎችና ራሱ ወንጀል ፈጻሚው ጭምር ለፖሊስ ይሰጡ የነበረውን መረጃ በየፌስቡኩና በዩትዩብ ተለቆ ጉድ ሲባል ነበር።

የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ኃይል አብረን እንታገል የሚል የትግል ጥሪ አደረገ


የኢትዮጵያ ህዝብ ሃያ አንድ አመት ሙሉ ከቀለደበት  የወያኔ ኢህአዴግ አገዛዝ እጅግ በጣም የተሻለ አማራጭ ኃይል እንዳለዉና ይህንን ለኢትዮጵያ አንድት፤ ለህዝቦቿ እኩልነትና ነፃነት በቆራጥነት የቆመዉን አማራጭ ኃይል የኢትዮጵያ ህዝብ በፍጥነት እንዲቀላቀልና የትግሉን የመጨረሻ ምዕራፍ እንዲጀምር የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ኃይል አገራዊ ጥሪ አደረገ። የወያኔ ንቀት፤ጥላቻና ህዝብን ማሸበር ማብቃት አለበት ብለዉ አምርረዉ በተነሱ ወጣቶች፤ምሁራንና ወታደሮች በቅርቡ

News, Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy. የተቋቋመዉ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ኃይል በላፈዉ ሳምንት እንዳሳወቀዉ በወያኔ ተራ ካድሬዎች መረገጥና እየተገፋ እስር ቤት መወርወር የሰለቸዉ ኢትዮጵያዊና በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ዉስጥ በህዝብ ነጻ ፍላጎት ተመስርቶ ህዝብን በታማኝነት የሚያገለግል ስርአት ለመመስረት ምትፈልጉ ኢትዮጵዉያን ሁሉ ወያኔ እስካለ ድረስ ይህንን ህዝባዊ ስርአት ካለመስዋዕትነት ማምጣት አይቻልምና ለድል ሊያበቃን የሚቸለዉን መስዋዕትነት ለመክፈል እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በተጠንቀቅ እንዲቆም አገራዊ የአደራ ጥሪዉን አስተላልፏል።

Friday 29 March 2013

Must watch ! ሁሉም ሊያየውና ሊዝን ሊፀልይ የሚገባበት ዘግናኝ ትዕይንት እና እውንት።


Ethiopia: EPRDF, no identity and no vision

FOR  IMMEDIATE  RELEASE

March 28 2013
For the past twenty one years, the Tigray People Liberation Front (TPLF) that has no mandate to rule Ethiopia hasGinbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy actually ruled Ethiopia with iron fist dashing on the  Trojan horse,  the  EPRDF ( Ethiopian People Revolutionary Democratic Front).  The EPRDF, a political front; composed of a hodgepodge of ethnically assembled organizations, is a hollow group of ethnic demagogues created by its late leader to materialize his lifelong dream of dividing Ethiopia along ethnic lines. Ironically, the EPRDF that blatantly boasts to have averted the disintegration of Ethiopia, firmly stood up to the dreams of its creator and augmented the fragmentation of Ethiopia, the very country it calls home.
On Saturday March 23, 2013, the EPRDF started its 9th and possibly what could be its last congress with an embarrassing; and to the vast majority of Ethiopians with a pointless theme of – “The Thoughts of Meles”.  In fact, if there is one good cause served by the 9th EPRDF congress, it should be that, the Trojan horse EPRDF proved to the Ethiopian people that it is a party in existence with a borrowed identity that rules over a nation of ninety million people with a dead vision of a deceased man. The EPRDF is a party that lives in the past, failed to cease the moment and has no vision for the future.


The Gada System – Why Denied Recognition to Be a World Heritage?


BY SAMUEL TAYE
Sirna_BaalliThe Oromo Gada system is a system of generational classes that succeed each other every eight years in assuming political, military, judicial, legislative and ritual responsibilities. Each one of the eight active generation classes–beyond the three grades–has its own internal leadership and its own assembly, but the leaders of the classes become the leaders of the nation as a whole when their class comes to power in the middle of the life course at a stage of life called “Gada” among the Borana.

Oromo struggle pioneers embrace Ethiopian struggle for justice & democracy

Ethiomedia 
March 29, 2013


Leencoo Lataa
Leencoo Lataa, a founding member of the OLF, is now with the ODF
SEATTLE - Pioneers of the Oromo nationalist struggle have mapped out a new path that embraces the struggle of all oppressed Ethiopians for social justice and democracy.
In a statement released to the media on Friday, the Oromo Democratic Front (ODF) emphasized that the destiny of the Oromo people has never been different from the destiny of the rest of the Ethiopian people. The ODF underscored that the interests of the Oromo people are equally shared by the rest of the people of Ethiopia. In a nutshell, the statement said:
"We also believe that the economic and security interests of the Oromo people are intertwined with that of other peoples in Ethiopia. In addition, their geographic location, demography, democratic heritage and bond forged with all peoples over the years make it incumbent upon the Oromo to play a uniting and democratizing role."
The ODF called on various political organizations, including the ruling party EPRDF, to join forces that would guarantee durable peace and stability in the country.
Following is the full text of the ODF Declaration:

ዕውን ኢትዮጵያን የሚመሯት ኢትዮጵያውያን ናቸው?


(ምንጭ፡ ፍኖተ ነጻነት)

የኢትዮጵያ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽ ኮሚቴና ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር በመሆን ያዘጋጁት ሰላማዊ ሰልፍ አላማ ለፋሺስቱና ለጦር ወንጀለኛው ግራዚያኒ በጣሊያን ሀገር የተገነባውን መናፈሻ ስፍራና ሀውልት ለመቃወም ነው፡፡ ይህ ግለሰብ ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈፀመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ታሪክ አይዘነጋውም፡፡ዕውን ኢትዮጵያን የሚመሯት ኢትዮጵያውያን ናቸው?
ግራዚያኒ በመርዝ ጋዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፏል፤ ከየካቲት 12 ጀምሮ ለቀናት በዘለቀው የበቀል ጭፍጨፋም በአካፋ ሳይቀር በአዲስ አበባና በአካባቢዋ ያሉ ኢትዮጵያውያንን በግፍ ጨፍጭፏል፡፡ ግራዚያኒ በወቅቱ በሰጠው ትዕዛዝ የፋሺስት ወታደሮች ህይወት ያለውን ተንቀሳቃሽ ፍጥረትን ሁሉ ገድለዋል፡፡ ይህ እሩቅ በማይባል ጊዜ የተፈፀመ ድርጊት ነው፡፡
የኢህአዴግ ባለስልጣናት ለእንዲህ አይነቱ ጨፍጫፊ የተገነባን ሀውልት ለመቃወም በወጡ ዜጎች ላይ የወሰዱት የእስር ተግባር እውን ኢትዮጵያን የሚመሯት ኢትዮጵያውያን ናቸው? አስብሎናል፡፡ ኢህአዴግ በስልጣን ዘመኑ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ በተደጋጋሚ ጥፋት ፈፅሟል፡፡ ሀገራችንን የባህር በር ማሳጣትን ጨምሮ ሀገራዊ ስሜትን አንኳሶ ጠባብ የብሔር ስሜት እንዲንሰራፋ አድርጓል፣ ታሪክን ለስልጣኑ መደላድል ሲል በራሱ መንገድ የሚያዘጋጀው የኢህአዴግ መንግስት ኢትዮጵያን ጠፍጥፎ እንደሰራት ሁሉ ደርግን ለመጣል ካደረገው ትግል ውጪ ያለውን የአርበኞች ተጋድሎ እውቅና ሲሰጥ አይታይም፡፡

Thursday 28 March 2013

29 Ethiopian commando soldiers defect to Eritrea


Durame.com

March 24, 2013 — A total of 29 Ethiopian commando forces, who were trained in Blaten Special Force Institute, have defected toA total of 29 Ethiopian commando forces, who were trained in Blaten Special Force Institute, have defected to neighboring Eritrea.neighboring Eritrea.
The soldiers vowed they will liberate Ethiopia from what they say is an oppressive and ruthless dictatorship, according to their communiqué released on Saturday.

ESAT Daliy News Amsterdam March 28 2013 Ethiopia


እስር ቤቶቻችን በሕገ-መንግሥት ወይንስ በ‹‹ሕገ-አራዊት››?

እስር ቤቶቻችን በሕገ-መንግሥት ወይንስ በ‹‹ሕገ-አራዊት››?



ምንጭ፣ ዞን ዘጠኝ ጦማር
በጌታቸው ሺፈራው
 የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትን እንዲጸድቅ በበላይነት የመሩት አቶ መለስና አቶ ሌንጮ ለታ መሆናቸው ይነገርላቸዋል፡፡ ይህ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳይ ቀጥተኛ ተሳታፊ ባልሆኑት የተገንጣይ መሪዎች ጠንሳሽነት የጸደቀው ሕገ መንግሥት ለአገር ሉኣላዊነት፣ አንድነትና ታሪክ ክብር የሌለው ቢሆንም ዓለማቀፋዊ የሰብኣዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን አጠቃልሏል፡፡ ሆኖም እነዚህ ሰብኣዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ለእርዳታ ማሰባሰቢያ የተቀመጡ እንጂ ወደመሬት ወርደው ተግባራዊ መሆና ባለመቻላቸው የይስሙላህ ሕግ ሆኗል፡፡ ከሕገ መንግሥቱ ይልቅ የገዥዎች ጊዜያዊ ሥልጣን ጥቅም ለማስጠበቅ በየጊዜው ትርጉሙ የሚቀያየረው የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ‹‹መርሕ›› ሕዝብ ላይ የተጫነ ገዥ ሕግ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ ይህን ስርዓት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ‹‹ሕገ አራዊት›› ሲሉ ይገልጹታል፡፡ በዚህ ስርዓት ሕዝብ በሕግ ስም እንጂ በሕግ የሚዳኝበት አጋጣሚ አይታይም፡፡ ብዙዎቹ በዚህ ስርዓት ያለውን የኢትዮጵያን ሕዝብም የታሰረ፣ ታስሮ የተፈታና ለወደፊት የሚታሰር እያሉ በቀልድ መልክ በሦስት የእስራት ምድብ ያስቀምጡታል፡፡ እንደ እኔ ሌላ አራተኛ ምድብም ሊካተት ይገባዋል፡፡ ይኸኛው እንደ ሦስቱ ምድቦች የአካል ጉዳትና ሰብኣዊ መብት ጥሰት የማይደርስበት ሕገመንግሥቱን አጽድቆ ራሱ የሚጥሰው አሳሪው ክፍል ነው፡፡ ይህ አሳሪው የኅብረተሰብ ክፍል በአካል ያልታሰረና ስርዓቱ እስካለ ድረስ በአካል ሊታሰርበት የሚችለው አጋጣሚ ጠባብ ቢሆንም የአዕምሮ እስረኛ ነው፡፡

ዳንኤል ክብረት በአርቲስት ጀማነሽ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያቀረበው ጽሁፍ ስንቶቻችሁ እንዳነበባችሁት አላውቅም፡፡ እኔ ግን…

የኢትዮጵያዊነት ድምጽ-Ethiopiawinet
ዳንኤል ክብረት በአርቲስት ጀማነሽ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያቀረበው ጽሁፍ ስንቶቻችሁ እንዳነበባችሁት አላውቅም፡፡ እኔ ግን በጣም ተገርሜበታለሁ፡፡መጀመሪያም ከፕሮፌሰር መስፍን ጋ እንደዛ ያጠማመደው ለካ ይህ ኖራል?ቀጥታ ወደ ዲያቆናችን ከመግባቴ በፊት ትንሽ ስለ እነ ታምራት ነገራ የሆነ ነገር ብል ደስ ይለኛል፡፡ ታምራት የት እንደ ተወለደ አላውቅም ግን ልክ እንደ መስፍን ነጋሽ እንደ አብርሀም ደቦጭም ሀገር ያለው አይመስልም፡፡እሱ ኢትዮጵያም ውስጥ ኖረ ከኢትዮጵያ ውጪ ያው ልክ እንደ ጓደኞቹ የሰው ሀገር ሰው ነው፡፡ምናልባት እድሉ ካጋጠመው አሁን በሚኖርበት ሀገር እንደምንም የመኖሪያ ፈቃድ አግኝቶ እንዲህ ከማያውቃትና ከአፈጣጠሯ ጀምሮ እንከንና ብክነት ከሞላባት ሀገር እንዲገላገል በጣም የዘወትር ጸሎቴ ነው፡፡ግን አንድ ነገር እንዳይረሳ ልጆች ካሉ ወደ ኢትዮጵያ ይላካቸው ፣ የኢትዮጵያ አፈር ብቻ ሳይሆን አለትም መሰረትም ጭምር ካባት ካያቶቻቸው እንደ ተሰራች እንደምንም እናስተምራቸዋለን፡፡ በዚህ አመሉ እሱ ካስተማራቸው ነገ አድገው ተመንድገው በተንሻፈፈ ተረትተረት ሀገር ፍለጋ ጫካ እንዳይገቡ ያሰጋልና፡፡አበርሃም ደቦጭ ..ታሪክና..ተመራማሪ ..የሚሉ ትልልቅ የሰማይ ስፋት ያህል የእውቀት ይዘት ያላቸው ስሞችን ተሸክሞ የአንድ ነገር ምንነት ከግል አስተያየት በውጣ መልኩ ሙያና ስርአት ባለው መንገድ የአንድን ነገር መግለጽ አለመቻሉ ይገርመኛል፡፡ስም ተጭኖ አይገለም የሚባለው ተረት በሙሉ አካል ምን እንደሆነ ያሳየኝ ሰው ስለሆነ ባመሰግነው አይከፋኝም፡፡ግን ይህን አካል የያዘው አካለ ቢስ ስለሆነ አይደለም ትክከለኛ አካሉ ለነጮች ተረት ተረት አሳልፎ ሰጥቶ እነሱ በሱ ማንነት ወርቅ አውጥተው ማር ቆርጠው ካለ ማንነታቸው ባገኙት ነገር ሲደሰቱ እሱ ግን የነሱን ኩበት ተሸክሞ አገሪጻን ኩበት በኩበት ከብትበከብት ለማድረግ በወዶ ገብነት በመሰለፉ ነው፡፡ በተለይ ቢትል ኢንቲሞሎጂ.. የምትለው አስተሳሰብ ጎትቶ ጎትቶ የጎጠኝነት ቅርጫት ስላደረጋትና ፕሮፌስር መስፍንንም በዛ አንተልልጥሎ ለመሄድ በማሰቡ በጣም አዝኛንቶኛል፡

! ……. የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም ……!

Abraha Desta 
! ……. የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም ……!

ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣

“… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ ሲገደል የሚናገርለት ወይ የሚጮህለት ወገን ኣለው። በትግራይ ግን የለም። ኣንዱ ሲታፈን ሌላው ኣብሮ ዝም ይላል። ይሄ ነው ልዩነቱ እንጂ በትግራይ ጭቆና ስለሌለ ኣይደለም።”

ከዚህ በመነሳት Prof. Mesfin Wolde-Mariam እንዲህ ጠየቁ:

“አብርሃ ደስታ፤ ያልከውን አምናለሁ፤ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህና አንተ በተመቸህ መንገድ መልስልኝ፤ በትግራይ ሰዎች ሲበደሉና ሲጠቁ ሌላው ሰው ዝም የሚለው በምን ምክንያት ነው?”

መልስ

ኣብዛኛው የትግራይ ሰው የህወሓት መንግስት በዜጎች በደል ሲያደርስ ከመቃወም ይልቅ “ብኡ የሕልፎ” የሚል ብሂል (ወይ ኣባባል) ተግባራዊ ያደርጋል። “ብኡ የሕልፎ” የትግርኛ ኣባባል ሲሆን Literally ‘በዛ ይለፍልን’ (ወይ ‘የባሰ ኣታምጣ’) ዓይነት ትርጉም ኣለው። 

ለምንድነው የትግራይ ህዝብ ‘ብኡ የሕልፎ’ (የባሰ ኣታምጣ) በሚል የህወሓትን ጭቆና ‘ኣሜን’ ብሎ ለመቀበል የሚገደደው?

! …… የመተካካት ሙስና በህወሓት …….!

Abraha Desta
! …… የመተካካት ሙስና በህወሓት …….!

ጥያቄ

“የምትፅፈው ነገር የተወሰነ እውነት ኣለው። ግን ከውጭ ሁኖ ህወሓት ለት ተቀን ከመውቀስ በህወሓት ውስጥ ሁነው ማስተካከል ኣይሻልም?” (ኣንድ የህወሓት ኣባል)።
መልስ
ኣንድ!
ህወሓት በቤተሰባዊነትና ሙስና (ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ) የተጨማለቀ ድርጅት ሆነዋል። ኣብዛኛው መዋቅሩ በስብሰዋል። በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ኣይደለም። የመዋቅር ሙስናው በጭቃ እንመስለው፤ ኣብዛኞቹ የህወሓት ባለስልጣናት በሙስና (በጭቃው) ተጨማልቀዋል። ይሄንን ለማስተካከል ታድያ በ’መተካካት’ ስም ኣዲስ ሰው ወደ ጭቃው በመወርወር ጭቃው ማስወገድ ኣይቻልም። የሚያስፈልገው ኣዳዲስ ሰዎች ወደ ጭቃ መክተት ሳይሆን ጭቃው ማስወገድ ነው።
ሁለት
በህወሓት ዉስጥ ግለሰዎች ድርጅቱን የማስተካከል ዕድ ል ኣያገኙም። ምክንያቱም ድርጅቱ ከተዘፈቀበት ዓዘቅት ለማስወጣት ባለ ኣዲስ ራእይ ኣዲስ ወጣቶች፣ ኣዲስ ኣመለካከትና ኣሰራር ኣስገብተው ድርጅቱን መምራት ኣለባቸው። ኣሁን ያለው የህወሓት ኣመራር ይሄንን ይፈቅዳል??? 

የዘገየው አብዮት (ተመስገን ደሳለኝ)

የዘገየው አብዮት (ተመስገን ደሳለኝ)
images (1)
‹‹አረብ ስፕሪንግ››ን ተከትሎ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ፖለቲካ ተንታኞች በዘርፈ ብዙ ቅሬታ በተሞላችው ኢትዮጵያም ተመሳሳይ ነገር መከሰቱ አይቀሬ እንደሆነ ደግመው ደጋግመው መተንተናቸው ይታወሳል፡፡ ለድምዳሜያቸው ገፊ ምክንያት አድርገው ከወሰዷቸው ችግሮች ውስጥ ስርዓቱ ለሁለት አስርታት በስልጣን ላይ መቆየቱ፣ አስከፊ ድህነት መስፈኑ፣ የስራ አጥ ቁጥር ማሻቀቡ፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ክብር አልባ መሆናቸው፣ የፍትህ እጦት… ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ቁጥራቸው የበዛ ምሁራኖች እነዚህ ችግሮች በጊዜ መፍትሄ ካላገኙ አብዮት ወደ ሚያቀጣጥል ‹‹ካምሱር››ነት ለመቀየራቸው የተለያዩ ሀገራትን ታሪክ ጭምር ጠቅሰው በርካታ ፅሁፎችን አስነብበዋል፡፡ የሆነ ሆኖ የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ህዝቦች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸውን ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ የተፈጠረውን መነቃቃት ለማደብዘዝ ስርዓቱ ራሱን ለተጋነነ ወጪ መዳረጉ ይነገራል፡፡ በተለይም የደህንነት ተቋሙን፣ መከላከያ እና የፖሊስ ሠራዊትን ለማጠናከር የሀገር ሃብት ባክኗል፡፡

አቶ አዲሱ ለገሰ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን በሀሜተኝነት ነቀፉ፤ አስጠነቀቁም

መጋቢት ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም 
ኢሳት ዜና:- “ስለዴሞክራሲያዊ ድርጅትም ስናወራ በአስተሳሰብም በተግባርም ወደ አንድ መምጣት መቻል አለብን። አሁን ባለው አቀራረብ ከሄድን ግን መቀራረቡ አይደለም የሚጨምረው”ሲሉ አቶ አዲሱ ለገሰ  የ ኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን አስጠነቀቁ።
 የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራር የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ አባል ድርጅቶቹን ያስጠነቀቁት “መተካካቱ በብአዴን ውስጥ በተቀመጠው እቅድ አልተተገበረም” በማለት  እርሳቸውና ድርጅታቸው በሌሎቹ ድርጅቶች አመራሮች በመታማታቸው ነው።
ሰንደቅ እንደዘገበው የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሰሞኑን በተናጠል ባካሄዱት ጉባዔ ነባር አመራሮችን ወደማዕከላዊ ኮሚቴ መልሶ የመምረጥ ሁኔታ መታየቱ ከመተካካት መርህ አንጻር በግንባሩ አባላት ሳይቀር ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኗል።

Ethiopia’s Human Rights Crisis Worsened

Ethiopia’s Human Rights Crisis Worsened
Betre Yacob Ethiopian Journalist and blogger
by Betre Yacob
The human rights situation in Ethiopia, the most important strategic and security ally of the Western powers, has worsened drastically, according to the 2013 Human Rights Watch’s World Report, which summarizes the human rights situation of more than 90 countries worldwide—drawing on events from the end of 2011 through November 2012.
The 665 page report says that Ethiopia’s dictatorial regime has deliberately continued to severely restrict fundamental rights of freedom of expression, association, and assembly. In addition, the report indicates that intimidation, arbitrary arrest, torture, forced displacement, and killing remain routine throughout the country.
The report, which reflects extensive investigative work that Human Rights Watch undertook in collaboration with local human rights activists, was released in the beginning of February 2013. Providing heartbreaking examples, cases, and photographs, the report explains enough how dramatically the human rights crisis in Ethiopia has been worsening.

“ሀገሬ ገመናሽ” (ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ፣ ክፍል ሁለት)

በየፍርድ ቤቶችሽ የፍትህ ውርጃ ሲፈፀም ዝም አልሽ።
ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ
ልዕልና ጋዜጣ
ምንጭ፣ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ብሎግ
በቀደም ሳት ብሎኝ፣
ለመጀመሪያ ልጄ ብቻ የፈረንጅ ሸራ ጫማ ገዝቼ ገባሁ። ያለወትሮዬ ማለቴ ለወትሮው ገበያ የምወጣው ሁለቱንም ልጆቼን ይዤ ስለነበረ ነው። ታዲያ ያን እለታ ማታ ትልቅዋ ልጄ ጫማውን ስትለካ፣ የታናሽ እህትዋ አይን ከሚለካው ጫማ ጋር ሲንከራተት ተመለከትኩ፤ ወይም የተመለከትኩ መሰለኝ። ‹‹ከወደድሽው ላንቺም ይገዛልሻል›› አልኳት፤ የትንሽዋን ልጄን አይን እየሸሸሁ። በውስጤ አድሏዊነት ተላወሰ። በልጅትዋ ህሊና ውስጥ ይህ ስሜት እንደማያድር ባውቅም፣ የእኔን ሃሳብ ግን ቶሎ ላስወግደው አልቻልኩም። አየሽ ሀገሬ? እንኳን ህዝበ አዳምና ሔዋንን በእኩልነት ቤት ሆኜ አኖራለሁ የሚል ሀገር፣ አንድ ተራ ምስኪን ወላጅ እንኳን በጎጆው አድሏዊነት እንዳይሰፍን ይጥራል። አንቺ ግን ሀገሬ! … አንቺ ግን ዝሆንና ጥንቸል እያፋለምሽ ለአሸናፊው ታጨበጭቢያለሽ፤ ትሸልሚያለሽ።

መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?!

በታምሩ ገዳ
በየትኛውም የእድገት  ደረጃ  ይሁን የፖለቲካ  አመለካከት ወይም የሃይማኖት  ስርአት  ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው  ቢባል ማጋነንPope Francis breaks with tradition and refuses to move into a palatial apartment  አያስብልም፡፡
ለዚህ ይመስላል የሮማ  ካቶሊክ ቤ\ክርስቲያን   በቀርቡ 266ኛዋን  መሪ (ፓፓ ) ለመምረጥ የሃይማኖቱ አባቶች  በቫቲካን ከተማ  በተሰባሰቡበት  ወቅት በ 150,000ዎች  የሚቆጠሩ ምእመናን ቀጣዩ የሃይማኖታችን አባት  ማን ይሆኑ? በማለት  የምርጫው ውጤቱን ለማወቅ  በታላቁ  የቅዱስ  ጴጥሮስ  አደባባይ ተሰባስበው የነበረው፡፡ በዚህ የምንፈስ  ቅዱስ መሪነት  በተካሄደው  የመጪው  የቤተክርስቲያኒቱ  መንፈሳዊ አባት መረጣ    ላይ  የብዙዎቹ ምርጫ ሆነው  የቀረቡት  ከ120 ሚሊዮን  በላይ የእምነቱ ተከታዮች  ያሏት አገር  ብራዚል  ከሳኦ ፖሎ ከተማ  የመጡት  አርክቢሾፕ ኦዲሎ ሺረር ነበሩ፡፡

The result of double digit growth in Ethiopia


The result of double digit growth in Ethiopia

Hanga gaaffiin mirgaa deebi’utti hojii barsiisummaa dhaabuu isaanii barsiisotni Yuunivarsiitii Asoosaa Bulchinsa Yuunivarsiitii beeksisan


Hanga gaaffiin mirgaa deebi’utti hojii barsiisummaa dhaabuu isaanii barsiisotni Yuunivarsiitii Asoosaa Bulchinsa Yuunivarsiitii beeksisan

Bitoootessa 28,2013 Asoosaa
AsoosaaMootummaan garboomfataa wayyaanee uummata biyyattii garbummaan hacuucee kan bulchu irratti diddaan jabaachaa dhufuun waamichi barsiisota Yuunivarsiitii Dirree Dawaa barsiisota

Wednesday 27 March 2013

The continued violation of human rights in Oromia


The continued violation of human rights in Oromia

By; Firehiwot Guluma Tezera March, 26, 2013 The continued violation of human rights in Oromia and the Government denials. The Ethiopian government’s human rights record remains poor, marked by an ever-hardening intolerance towards meaningful political dissent. Accordingly Prime Minister Hailemarim desalegn who took office after the sudden death of the late dictator Meles Zenawi has pledged to maintain the controversial policies of his predecessor. He vowed to continue with the legacy of the dead dictator without blending. In his first interview with an international media since taking office, he spoke with Peter Heinlein in New York. In his interview he defended the imprisonment of several opposition politicians and journalists under the newly enacted anti terrorism law.

JARRAA ABBAA GADAA WILL BE REMEMBERED WITH REVERENCE




(OLF statement on the passing away of Jaarraa Abbaa-Gadaa)

March 4, 2013 


It is with enormous sorrow and grief that all Oromo nationals and friends in Oromia and beyond to hear that one of the great leaders of Oromo liberation struggle has passed away, after long time illness, while conducting resistance from exile. 

“ሀገሬ ገመናሽ” በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም (ክፍል ሁለት)


“ሀገሬ ገመናሽ” በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም (ክፍል ሁለት)

በየፍርድ ቤቶችሽ የፍትህ ውርጃ ሲፈፀም ዝም አልሽ።
በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም (ክፍል ሁለት)
በቀደም ሳት ብሎኝ፣
ለመጀመሪያ ልጄ ብቻ የፈረንጅ ሸራ ጫማ ገዝቼ ገባሁ። ያለወትሮዬ ማለቴ ለወትሮው ገበያ የምወጣው ሁለቱንም ልጆቼን ይዤ ስለነበረ ነው። ታዲያ ያን እለታ ማታ ትልቅዋ ልጄProfessor Mesfin Woldemariam is one of Ethiopia's well-known intellectuals ጫማውን ስትለካ፣ የታናሽ እህትዋ አይን ከሚለካው ጫማ ጋር ሲንከራተት ተመለከትኩ፤ ወይም የተመለከትኩ መሰለኝ። ‹‹ከወደድሽው ላንቺም ይገዛልሻል›› አልኳት፤ የትንሽዋን ልጄን አይን እየሸሸሁ። በውስጤ አድሏዊነት ተላወሰ። በልጅትዋ ህሊና ውስጥ ይህ ስሜት እንደማያድር ባውቅም፣ የእኔን ሃሳብ ግን ቶሎ ላስወግደው አልቻልኩም። አየሽ ሀገሬ? እንኳን ህዝበ አዳምና ሔዋንን በእኩልነት ቤት ሆኜ አኖራለሁ የሚል ሀገር፣ አንድ ተራ ምስኪን ወላጅ እንኳን በጎጆው አድሏዊነት እንዳይሰፍን ይጥራል። አንቺ ግን ሀገሬ! … አንቺ ግን ዝሆንና ጥንቸል እያፋለምሽ ለአሸናፊው ታጨበጭቢያለሽ፤ ትሸልሚያለሽ።

ነጋሶ ሞገቱ ወይስ ተሞገቱ?


“ኢህአዴግ በህዝብ (ያልተመረጠ) ስለሆነ እውቅና አንሰጠውም”

N G


“ … አንተም ሆንክ ማንም ኢትዮጵያዊ ውጪ ያሉትን ጨምሮ ቢደግፉን ደስ ይለናል። በዚህ መንገድ ሂዱ ብለው እንዲጠመዝዙን ግን አንፈልግም። … ሰላማዊ ትግል የምትሉት ለውጥ አያመጣም ይሉናል። እንደዚህ የምትሉ ከሆነ ከፈለጋችሁ ገንዘብ አትርዱን እንላቸዋለን … ኢህአዴግን እንደ መንግስት እውቅና አንሰጠውም” ከዶ/ር ነጋሶ የተመረጡ መልሶች መካከል የተጠቀሱ ናቸው። በዚህና በሌሎች ምክንያቶች ዶ/ር ነጋሶ ሊሞገቱ ሄደው ሞገቱ የሚል ርዕስ ለጽሁፌ መረጥኩ።

“አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ባመዛኙ ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ የባንዳ ልጆች ነበሩ”


ፍኖተ ነጻነት መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም.

የዛሬው እንግዳችን አቶ ታዲዎስ ታንቱ ይባላሉ፡፡ አቶ ታዲዎስ የታሪክ ምሁርና በኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ነፃ ፕሬስ ውስጥ ትልቅ ሚና ያላቸው ሲሆን በአሁን ወቅት “ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ኮሚቴ” ዋና ሰብሳቢ ናቸው ፡፡ በተለይ ለፋሺስቱ ግራዚያኒ ከተሰራው ሐውልት ጋር በተያያዘ አጭር ቆይታ አድርገናል ተከታተሉን፡፡
በጣሊያን የሩዶልፍ ግራዚያኒንን የሐውልት ለመቃወም የሐሳቡ ጠንሳሽ ማን ነው?
አቶ ታዲዎስ፡- የፋሽቱ ጣሊያን የኢትዮጵያውያን ዋና ጨፍጫፊ የነበረውን ሩዶልፍ ግራዚያኒ ሐውልት መሰራት ለመጀመሪያ ጊዜ ተቃውሞው የተጀመረው በውጭ ሀገር ባሉ
Interview with Ato Tadiwos Tantu
አቶ ታዲዎስ ታንቱ
ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት
ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ
ኢትዮጵያውያን ነው፡፡ በሀገር ውስጥ ግን የሐሳቡ ጠንሳሽ “ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ኮሚቴ” ነው፡፡ ከዛ በኋላ የባለዕራዕይ ወጣቶች ማኀበር ሰልፉን ለማስተባበር ፈቃደኛ መሆኑን ገለፀልን፤ በዚህም ላይ ሰማያዊ ፓርቲ እንደሚተባበረን ከገለፀ በኋላ መጋቢት 8 ቀን 2005 ዓ.ም. ሰልፉን ለማካሄድmወሰንን፡፡