Monday 6 January 2014

የአፍሪቃያን ስደተኞች የተቃውሞ ሰልፍ በእሥራኤል

በሺ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን ስደተኞች ፤ እሥራኤል ውስጥ መብታቸው እንዲከበር ትናንት ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል ፤ እንዲሁም ዛሬ ቴል አቪብ ውስጥ

Afrikanische Flüchtlinge demonstrieren in Israel
ከምዕራባውያን ኤምባሲዎች ፊት ለፊት በመሰለፍ ፣ እሥራኤል ፤ ባወጣቸው አዲስ ህግ በረሃ ውስጥ ይዛ ያሠረቻቸው ባልደረቦቻቸው እንዲፈቱላቸው ያደርጉ ዘንድ መጠየቃቸው ተመልክቷል ። በአሥራኤል ባጠቃላይ ፤ 60 ሺ ያህል አፍሪቃውያን ስደተኞች እንደሚገኙ ይነገራል። እሥራኤል እነዚህን ሰዎች ህገ ወጥ ሥራ ፈላጊዎች ናቸው ትላለች፤ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ደግሞ ስደተኞች መሆናቸውን ነው የሚገልጹት።

No comments:

Post a Comment